👉 የሕትመት ዋጋ በመጨመሩ የጥበብ የብርሃን ልጆች አንባብያን በመጻሕፍት መሸጫ ዐጥተውት በጠየቁት መሠረት 25ኛ መጽሐፌ 888 ለሦስተኛ ጊዜ ታትሞ ለአንባብያን ቀርቧል።
👉 መጽሐፉ በኹሉም የመጻሕፍት መሸጫዎች ይገኛል ወይም 0913422447 (ብርሃን) ብለው ይደውሉ።
![]() |
| Megabe haddis rodas tadesse |
👉 በውጪ ሀገር የምትኖሩ በቀላሉ በአማዞን ላይ ማግኘት ይቻላል። አማዞን ሲታዘዝ እያተሙ ስለሚልኩ Out of stock ቢልም ችግር የለም ካዘዙ እነርሱ አትመው በአድራሻዎት ይልካሉ።
💥 የመጽሐፉ መሸጫ 350 ብር ብቻ ነው። መጽሐፉ በ27 ምዕራፍ የተከፈለ ሲኾን በኢትዮጵያ የፊደል ቀመር ውስጥ የሚገኙ:-
👉 የፊደላት ጂኦሜትሪ፣ ድምፅ፣ ቁጥር
👉 በመቅረዙ ውስጥ የተቀመጠው የ7 የብርሃን ቀመር
👉የ አ ቡ ጊ ዳ ሙሉ ቀመር
👉 በመጽሐፈ ሔኖክ የሚገኘው የስመ አምላክ ቀመር
👉 በገነት ውስጥ የነበሩ የዕፀ ሕይወት እና ዕፀ ጥበብ ቀመር
👉 በግእዝ ፊደላት ያለው የ3.14 የፓይ ቀመር
👉 የ DNA እና RNA ቀመር
👉 የፔሪዮዲክ ሠንጠረዥ የንጥረ ነገራት ቀመር
👉 የፕሩቶንና የኤሌክትሮን ቀመር
👉 የልብ እና የአእምሮ ዐይኖች መክፈቻ የግእዝ ቀመር
👉 በ182 የግእዝ ፊደላት የተቀመረው የኢኪውኖክስ (Equinox) ቀመር
👉 በፊደላችን የሚገኝ የሥርዐተ ፀሐይ ቀመር
👉 ከአድማስ እስከ ናጌብ የምድር ልኬት ቀመር
👉 በፊደላችን የተገለጸ የጨረቃና የምድር ራዲየስ ልኬት
👉 በግእዝ ፊደላችን የተገለጸ በሜትር ፐር ሰከንድ የሚቀመር የድምፅ ፍጥነት
👉 በፊደላችን የተገለጸ በሚክሮሜትር የሚቀመር የቀይ የደም ሴል፣ በደም ቧንቧ ውስጥ ያለው ቀመር
👉 በግእዝ ፊደላት ውስጥ የሚገለጸው ቀመረ ምጽአትና የርኅወተ ሰማይ (የሰማይ ደጃፍ) Portals መክፈቻ ቀመር እና ሌሎች ብዙ ድንቅ ምስጢራት ተካተውበታል።
💥 በተጨማሪም በውጪ ሀገራት በአማዞን ላይ ያሉ ሌሎች መጻሕፍት ሊንክ ከፈለጋችሁ በዚህ link ትገኛላችሁ
የመጽሐፉ ባለቤት facebook
👉 የሕትመት ዋጋ ከዕለት ወደ ዕለት በከፍተኛ ኹኔታ እየጨመረ በመኼዱ ወደ ፊት መጻሕፍት ላይገኙ ስለሚችሉ ፈጥነው በእጅዎ ያስገቡ።
👉 የ 888 መጽሐፉ መታሰቢያነቱ
💥 ዘመናቸውን በጠብ ሳይኾን በጥበብ ለፈጸሙ፡፡ ቀለባቸውን ሳይኾን ቀልባቸውን ላስቀደሙ፡፡
ለጠበቡ ሳይኾን ለተጠበቡ፡፡
ለቀናተኞች ሳይኾን ለቅኖች፡፡
ለምን ተወለዱብን ሳይኾን እንኳን ተወለዱልን ለተባሉ፡፡
ሰውን በአንደበታቸው ላዋረዱ ሳይኾን የሰውን ክብር ለተረዱ እና ሰውን ለረዱ፡፡
ለተሳዳቢዎች የጨለማ ልጆች ሳይኾን፤ ለሚመርቁ የብርሃን ልጆች ኹሉ ይኹንልኝ።
👉 መጽሐፉ በእጃችሁ የገባ መጽሐፉን ይዛችሁ ፎቷችሁን በአስተያየት መስጫው ላይ ብታስቀምጡ የበለጠ ደስ ይለኛል
ለበለጣ መረጃ የመጽሐፉ ባለቤት facebook


Post a Comment
0Comments